የብሉይ ኪዳን አሰሳ (Old Testament Survey) የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጓሜ ትምህርታዊ ጉባኤ መማሪያ መጽሐፍ (Bible Interpretation Seminar Textbook) የዩትዩብ መግለጫዎች ለመጽሐፍ ቅዱስ ትርጓሜ ትምህርታዊ ጉባኤ ቪዲዮ በዶር. ቦብ አትሌይ (Bible Interpretation Seminar Videos, YouTube) |
|||||||||||||||||||
ይህ ነጻ የመጽሐፍ ቅዱስ የመረጃ መረብ የተዘጋጀው በዐይነቱ ልዩ ለሆነው ለመጽሐፍ ቅዱስ ነው፡፡ብቸኛው የእምነት/ድነት/ እና የኑሮ/ በክርስትና ሕይወት ውስጥ/ ላለ ምንጭ ነው፡፡መጽሐፍ ቅዱስን በመተርጎም ስራ ውስጥ ቁልፍ የሆነው ነገር የመጀመሪያውን ጸሀፊ ምን ለማለት እንደፈለገ በሚከተሉት ነጥቦች መፈለግ ነው፡፡(1) የስነ ጽሑፍ አማራጭ (2)የአውዱ አይነት (3)ስነ-ሰዋሰዋዊ አማራጭ (4)የቃላት አማራጭ (5)የጸሐፊው ወይም የደራሲው ባህላዊ አቀማመጥ እና (6) ተነጻጻሪ ምንባቦች/ በእስትንፋሰ እግዚአብሄር የተጻፈ መጽሀፍ በተገቢ ሁኔታ መተርጎም የሚችል ያው ራሱ በእስትንፋሰ እግዚአብሄር ያለበት መጽሀፍ ነው፡፡መጽሐፍ ቅዱስ የእውነቶች ሁሉ ቤተ መጻህፍት ነው፡፡ | |||||||||||||||||||
ጸሐፊው ወይም ደራሲው በስነ-አፈታት/መጽሐፍ ቅዱሳዊ አተረጔገም የሰለጠኑ ናቸው፡፡/ስለ አጀማመራቸውና የእምነት አgማቸው ከ(www.freebiblecommentary.org)ማግኘት ይችላሉ፡፡ | |||||||||||||||||||
|
|||||||||||||||||||
የእኔ የመጽሐፍ ቅዱስ አተረጔገም ሴሚናር ለእናንተ በረከት እንደሚሆን እናም እንዲሁም ቃል በቃል የማብራሪያ ሀተታም
ወደ እግዚአብሄር እንደሚያቀርባችሁ ተስፋ አደርጋለሁ፡ ዶ/ር ቦብ አትሊ የስነ-አፈታት ፕሮፌሰር/ጡረታ የወጡ/ |
|||||||||||||||||||
Copyright © 2014 Bible Lessons International, P.O. Box 1289, Marshall, TX 75671, USA | |||||||||||||||||||
|
|||||||||||||||||||